በኢትዮጵያ ከሚገኙ አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች በምርምር እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች 6ኛ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ “በምርምርና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች” በኢትዮጵያ ከሚገኙ አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች ስድስተኛ ደረጃ መያዙ ተገለጸ። ___________________________________ SCIMAGO INSTITUTIONS RANKINGS የተሰኘ የበይነ መረብ ትስስር ገጽ በዓለም፣ በአፍሪካና በኢትዮጵያ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት …
ከአየርላንድ “ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዱብሊን” ለትምህርታዊ ጉብኝት ለመጡ ተማሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ከአየርላንድ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዱብሊን ለይፋዊ ትምህርታዊ ጉብኝት ለመጡ ተማሪዎች ደማቅ አቀባበል አደረገ። ____________________________________ በሀገረ አየርላንድ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ዱብሊን(UCD) ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋር ዓመታትን ያስቆጠረና …
Visit wolaita Sodo University!! ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲን ይጎብኙ!! በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋንደባ ካምፓስ የሚገኘውን «የወላይታ ባሕል ሙዚየም» ይጎብኙ!! ❁✿❁❁✿❁❁✿❁❁✿❁❁✿❁❁✿❁❁✿❁❁✿❁❁✿❁❁✿❁✿❁❁✿❁ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ (ጋንደባ ካምፓስ) ስለሚገኘው ሙዚየም እውነታዎች ➧ «ቅርስ ያለው ታሪክ አለው» በሚል መርህ በ2012 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር …
Wolaita Sodo University takes steps to self-autonomy!–Accomplishes 130 Million Birr Hospitality, Tourism Center *************** In line with the Ministry of Education’s directives to higher learning institutions, Wolaita Sodo University (WSU) said it has been executing various projects for income generation. …
በዩኒቨርሲቲው በተካሄደ 11ኛ ዙር አመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍራንስ ተሳታፊዎች ግንባታው የተጠናቀቀውን «የሆስፒታሊቲ እና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል» ጎበኙ። ______________________________________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው 11ኛ ዙር አመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍራንስ ላይ ለመሳተፍ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ተሳታፊዎች በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ …
በዩኒቨርሲቲው 11ኛው አመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ ተካሄደ። (ግንቦት 04/2015 ዓ.ም) “ተግባራዊ ምርምር፣ ፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ቃል 11ኛው አመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ______________________________________________ በመድረኩ በመገኘት ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ …
ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። _______ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ታከለ ታደሰ የ2015 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ድህነት ሲል …
WAGENINGEN UNIVERSITY & RESEARCH Stichting Wageningen Research Ethiopia To: WOLAITA SODO UNIVERSITY Subject: Call for MSc/MA. Research Fund Opportunity for Female Applicants Stichting Wageningen Research (SWR) Ethiopia is an international NGO based in Ethiopia. SWR Ethiopia is affiliated to Wageningen …
ዩኒቨርሲቲው “በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ” በተለያዩ የሙያ ብቃትና ምዘና ደረጃዎች የሚሰለጥኑ 200 ያህል የ2ኛ ዙር ሰልጣኞችን ተቀበለ። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ በተለያዩ ደረጃዎች የስልጠናና የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መስጠት እንዲችል በ2014 ዓ.ም ፍቃድ ማግኘቱን ተከትሎ የስልጠና …
በዩኒቨርሲቲው “አመክኗዊ ጥበብና የጥልቅ አስተሳሰብ ክህሎት ለሁለንተናዊ ማንነትና ለመልካም ስብዕና ግንባታ” በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ። በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው ከወላይታ ዞን የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉ መሆኑ ተመላክቷል። ___________________________________ በዩኒቨርሲቲው “አመክኗዊ ጥበብ እና የጥልቅ አስተሳሰብ ክህሎት ለሁለንተናዊ ማንነትና ለመልካም …