በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከዓለም አቀፍ የወጣቶች ህብረት (International Youth Fellowship (IYF) ጋር በመተባበር የአስተሳሰብ ውቅር ስልጠና (Mindset up training) ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ተማሪዎች የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ወደፊ ስኬታማ ሕይወት እንዲኖራቸው የሚያስችል መሆኑ በመድረኩ ተመላክቷል። የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር ታምራት ሰለሞን …
ከዩኒቨርሲቲው መምህራን ጋር በአስተዳደራዊና ትኩረት ተሰጥቷቸው ታቅደው በሚተገበሩ ተግባራት ላይ ውይይት ተካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጉቼ ጉሌ ተቋሙን በላቀ አፈጻጸም አጠናክሮ ማስቀጠል እንዲቻል በአካዳሚያዊ፣ በጥናትና ምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ የመምህራን ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል ብለዋል። አስፈላጊ …