ዩኒቨርሲቲው “በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ” በተለያዩ የሙያ ብቃትና ምዘና ደረጃዎች የሚሰለጥኑ 200 ያህል የ2ኛ ዙር ሰልጣኞችን ተቀበለ። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ በተለያዩ ደረጃዎች የስልጠናና የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መስጠት እንዲችል በ2014 ዓ.ም ፍቃድ ማግኘቱን ተከትሎ የስልጠና …
በዩኒቨርሲቲው “አመክኗዊ ጥበብና የጥልቅ አስተሳሰብ ክህሎት ለሁለንተናዊ ማንነትና ለመልካም ስብዕና ግንባታ” በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ። በግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው ከወላይታ ዞን የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉ መሆኑ ተመላክቷል። ___________________________________ በዩኒቨርሲቲው “አመክኗዊ ጥበብ እና የጥልቅ አስተሳሰብ ክህሎት ለሁለንተናዊ ማንነትና ለመልካም …
ለዩኒቨርሲቲው ቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ አጠቃላይ ገለጻ ተደረገ። ተማሪዎች ለመውጫ ፈተናው በዕውቀትም ሆነ በሥነ-ልቦና ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው በመድረኩ ተጠቁሟል። __________________________________ በመጪው ሀምሌ ወር በኦንላይን የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ከ400 የሚበልጡ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች እንደሚወስዱ …
ዩኒቨርሲቲው «ከኬጂ ወደ ፒ.ኤች.ዲ» በሚል መሪ ቃል በ45 ሚሊዮን ብር አዳሪ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየገነባ ነው!! ___________________________________ የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ባስቀመጠው መሰረት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ45 ሚሊዮን ብር አዳሪ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየገነባ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና …
ዩኒቨርሲቲው በጀርመን ሀገር ከሚገኘው ከሳሃይ ሶላር (Sahay Solar) ኢንስቲትዩት ጋር በአጋርነት ሊሰራ መሆኑ ተገለጸ። ኢንስቲትዩቱ የፀሐይን ሀይል በመጠቀም በፀሃይ እና በታዳሽ ሃይል ልማት ላይ በስፋት የሚሰራ መሆኑ ተመላክቷል። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በጀርመን ሀገር ከሚገኘው ከሳሃይ ሶላር ኢንስቲትዩት (Sahay Solar) …
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የ10ኛነት ደረጃ ማግኘቱ ተገለጸ። ___________________________________ “Webometrics Ranking of World Universities” የተሰኘ የበይነ መረብ ትስስር ገጽ በዓለም አቀፍ፣ በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ የሚገኙ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን (ዩኒቨርሲቲዎችን) በተለያዩ መስፈርቶች በማወዳደር ደረጃ/Rank በማውጣት ይታወቃል። ድህረ ገጹ በጥር …
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ የድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች (Postgraduate Academic Programs) «ዕውቀትን በተግባር» በሚል መሪ ቃል የሚታወቀው እንዲሁም በ2022 ዓ.ም «ቴክኖሎጂ መር የግብርና እና የጤና ልዕቀት ማዕከል» ለመሆን ራዕይ የሰነቀው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 87 የድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች አሉት። በአጠቃላይ …
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አጠቃለይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጤና ሚኒስቴር ዕውቅና እንደተሰጠው ተገለጸ። ሆስፒታሉ በአዲስ መልክ አስፋፍቶና አሻሽሎ ባስጀመራቸው አገልግሎቶች ወደ አረንጓዴ ደረጃ ከፍ ማለቱ ተመላክቷል። ___________________________________ አጠቃለይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉ በጤና ሚኒስቴር የጤና ተቋማት ቁጥጥርና ግምገማ ቡድን አባላት እንደተገመገመ ተገልጿል። ለተከታታይ ሦስት …
The University of Johannesburg and Wolaita Sodo University held a zoom meeting to discuss on ways to establish partnership on mutually agreed areas of collaboration. ********************************* February 1, 2023, Wolaita Sodo University and the University of Johannesburg has agreed to …
በበይነ መረብ በተካሄደ የዙም ውይይት ከ”ጆሃንስበርግ ዩኒቨርሲቲ” ጋር በአጋርነት እና ትብብር ማዕቀፍ የሚሰሩ የትኩረት መስኮች ተለይቷል። _______________________________________________ በ2022 ዓ.ም “ቴክኖሎጂ መር የግብርናና ጤና ልዕቀት ማዕከል” ለመሆን ራዕይ የሰነቀው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በአጋርነት እና ትብብር ለሚተገበሩ የአለምዓቀፋዊነት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቶ …