በአሸባሪው የህወሃት የሽብር ቡድን ከፍተኛ የንብረት ውድመት የደረሰበትን ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በአጭር ጊዜ ውስጥ መልሶ ለማቋቋም ከትምህርት ሚኒስትር አቅጣጫ መቀመጡ ይታወሳል። በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎችን በማስተባበር መጠነ ሰፊ መልሶ የማቋቋም ስራ ሲያከናውን ቆይቷል። ወልዲያ ዩኒቨርሲቲን መልሶ …
በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት ከ2013 በጀት ዓመት የተሸጋገሩ እና በ2014 በጀት ዓመት ጸድቀው ወደ ስራ ከገቡ የማህበረሰብ አገልግሎትና ተሳሳትፎ ፕሮጀክቶች ውስጥ ባለፉት 6 ወራት ተሰርተው የተጠናቀቁ 8 ፕሮጀክቶች በትላንትናው እለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት …
The management of the university announced that the second round of kind support was given yesterday. According to the university administration, support has been provided for the re- establishment of Woldia University in the second round of support for …
ትኩረቱን ወቅታዊ ተቋማዊና ሀገራዊ ጉዳዬች ላይ ባደረገው በዚህ የማህበረሰብ ምክክር መድረክ የወላይታ ዞን እና የሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች፣ የዩኒቨርሲቲው የሰላምና የልማት ምክር ቤት አባላት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። መርሃ ግብሩ በሀይማኖት አባቶችና …
በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የህወሃት የሽብር ቡድን ከፍተኛ የንብረት ውድመት ከደረሰባቸው መንግስታዊ ተቋማት አንደኛው ነው። ዩኒቨርሲቲውን በአጭር ጊዜ ውስጥ መልሶ በማቋቋም የመማር ማስተማር ስራው ለማስጀመር በትምህርት ሚኒስትር በተቀመጠ አቅጣጫ መሰረት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎችን በማስተባባር …
The University has donated 39 million ETB in cash and 6.5 million ETB in kind to the Ethiopian Defense Forces (EDF) The President of Wolaita Sodo University, Prof. Takele Tadesse, addressed to multiple media that the administration of the university …
የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በትላንትናው ዕለት ተጀመረ። (መስከረም 8/2014 ዓም፣ወሶዩ) “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በትላንትናው …