ዩኒቨርሲቲው “በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ” በተለያዩ የሙያ ብቃትና ምዘና ደረጃዎች የሚሰለጥኑ 200 ያህል የ2ኛ ዙር ሰልጣኞችን ተቀበለ። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ በተለያዩ ደረጃዎች የስልጠናና የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መስጠት እንዲችል በ2014 ዓ.ም ፍቃድ ማግኘቱን ተከትሎ የስልጠና …
ከተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እየተሰሩ ያሉ 24 የምርምርና ማኅበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች ድጋፋዊ ግምገማ ተካሄደ። ___________________________________ በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ከተለያዩ ሀገራዊና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እየተሰሩ ያሉ 24 የምርምር እና ማኅበረሰብ አቀፍ …
ዩኒቨርሲቲው «ከኬጂ ወደ ፒ.ኤች.ዲ» በሚል መሪ ቃል በ45 ሚሊዮን ብር አዳሪ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየገነባ ነው!! ___________________________________ የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ባስቀመጠው መሰረት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ45 ሚሊዮን ብር አዳሪ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየገነባ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና …
ዩኒቨርሲቲው በጀርመን ሀገር ከሚገኘው ከሳሃይ ሶላር (Sahay Solar) ኢንስቲትዩት ጋር በአጋርነት ሊሰራ መሆኑ ተገለጸ። ኢንስቲትዩቱ የፀሐይን ሀይል በመጠቀም በፀሃይ እና በታዳሽ ሃይል ልማት ላይ በስፋት የሚሰራ መሆኑ ተመላክቷል። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በጀርመን ሀገር ከሚገኘው ከሳሃይ ሶላር ኢንስቲትዩት (Sahay Solar) …
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የ10ኛነት ደረጃ ማግኘቱ ተገለጸ። ___________________________________ “Webometrics Ranking of World Universities” የተሰኘ የበይነ መረብ ትስስር ገጽ በዓለም አቀፍ፣ በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ የሚገኙ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን (ዩኒቨርሲቲዎችን) በተለያዩ መስፈርቶች በማወዳደር ደረጃ/Rank በማውጣት ይታወቃል። ድህረ ገጹ በጥር …
The University of Johannesburg and Wolaita Sodo University held a zoom meeting to discuss on ways to establish partnership on mutually agreed areas of collaboration. ********************************* February 1, 2023, Wolaita Sodo University and the University of Johannesburg has agreed to …
በዩኒቨርሲቲው አዲስ በተቋቋመ ማዕከል በተለያዩ መስኮች የስልጠና እና ማማከር አገልግሎት መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ። ___________________________________ «ዕውቀትን በተግባር» በሚል መሪ ቃል የሚታወቀው እንዲሁም በ2022 ዓ.ም “ቴክኖሎጂ መር የግብርናና ጤና ልዕቀት ማዕከል” ለመሆን ራዕይ በሰነቀው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ «የስልጠና እና ማማከር ማዕከል» በመክፈት …
በዩኒቨርሲቲው ቢዝነስና ኢኮኖሚስ ኮሌጅ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች የተዘጋጀ የዲጂታል ማርኬቲንግ ሴሚናር ተካሄደ። ___________________________________ ሴሚናሩ ትምህርታቸውን በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል እየተከታተሉ ያሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች የተዘጋጀ መሆኑን የኮሌጁ አስተዳደር አሳውቋል። በመርህ ግብሩ የተለያዩ ሁነቶች …
ከአየርላንዱ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ደብሊን (UCD) ጋር በአጋርነት ሲተገበር የቆየው “በትምህርት የመቋቋም አቅምን መገንባት (BRTE) ፕሮጀክት” አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ። ፕሮጀክቱ በቀጣይ ጊዜ የኢንቨስትመንት እድል በሚፈጥር መልኩ “የተቀናጀ ሞዴል የእርሻ ምርምር ማዕከል”በማቋቋም እንደሚተገበር ተጠቁሟል። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ …
➭ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲን በተመለከተ መሠረታዊ መረጃዎች በጥቂቱ _______ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 15 ዓመታት አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲ በመሆን በተማረ ብቁ የሰው ኃይል ልማት ላይ ጉልህ አሻራውን አሳርፏል። ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ በመሆን የተጣለበትን ሀገራዊ ሀላፊነት በብቃት እየተወጣ ያለ ተቋም …