በዩኒቨርሲቲው በቱሪዝም እና እንግዳ መስተንግዶ አስተዳደር ዘርፍ አጋርነት መፍጠር የሚያስችል የጋራ ውይይት መድረክ ተካሄደ። ውይይቱ በሀገር ኔዘርላንድ ከሚገኘው «PUM ኔዘርላንድስ የቱሪዝምና መስተንግዶ አስተዳደር ተቋም» ጋር በአጋርነትና ትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል። ከዩኒቨርሲቲው አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት …
ትኩረቱን የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የምርምር ጽሑፍ ሕትመት ላይ ያደረገ የስልጠና መድረክ ተካሄደ። (ታሕሳስ 06/2015 ዓ.ም፣ ወሶዩ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማሕበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አዘጋጅነት ትኩረቱን “የምርምር ጽሑፍ ሕትመት” ላይ ያደረገ የስልጠና መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ለአካዳሚክ ሰራተኞች የማዕረግ ደረጃ …
የዩኒቨርሲቲው ጆርናል ኤዲቶሪያል አባላትና አስተባባሪዎች ጥራቱን የጠበቀና ተዓማንነት ያለው ጆርናል በተቋም ደረጃ እንዲታተም በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ በመድረኩ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ተወካይ ዶ/ር ዳዊት ዳልጋ፤ ዩኒቨርሲቲው የማህበረሰቡን ችግር ፈቺ የሆኑ የተለያዩ አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ …
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መሪነት ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ሲሠራ የቆየው የአባያ ጫሞ ንዑስ ተፋሰስ የ15 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ የተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ተፋሰስ ልማት ጽ/ቤት እና ከሌሎች ባለድርሻ ዩኒቨርሲቲዮች (ዲላ እና ዋቸሞ) ጋር ላለፉት ሁለት …
በግምገማ መድረክ ላይ የተገኙ የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አግለግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር መስፍን ቢቢሶ ዩኒቨርሲቲው ከዚህ ቀደም ለማህበረሰቡ የተለያዩ ችግር ፈቺ የሆኑ ምርምሮችን እያካሄደ እንደቆየና በርካታ የማህበረሰብ አገልግሎት ተግባራትን እያከናወነ መቆየቱን ጠቅሰዋል፡፡ በግምገማ መርሀ ግብሩ በምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ጽ/ቤት ስር 8 …
“የኦሞ ተፋሰስ የስትራቴጂክ ዕቅድ ፕሮጀክት” የባላድርሻ አካላት ምክክር ተካሄደ ፤፤ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “የኦሞ ተፋሰስ የስትራቴጂክ ዕቅድ ፕሮጀክት” የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ጌትፋም ሆቴል …
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር “በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት” በሚል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ሀገር አቀፍ ጉባኤ አካሄደ። አቶ አብዲሳ ይልማ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተቋማቸው ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር …
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር “በጠፈር ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎች እና መተግበሪያዎች ለዘላቂ ልማት” በሚል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ሀገር አቀፍ ጉባኤ አካሄደ። አቶ አብዲሳ ይልማ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ተቋማቸው ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር …