የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን የ2014 ዓ.ም የሴት እና የወንድ ክለቦች ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን ለተከታታይ 6 ቀናት በወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ እና በወላይታ ሶዶ ስታዲየም በደጋፊው ታጅበው በሚያምር መልኩ ፍጹም ሠላማዊ በሆነ መልኩ የወንዶች ሁለተኛ ዙር እና የሴቶች አንደኛ ዙር ተጠናቋል። ለአንድ ሳምንት …
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የጋራ መኖሪያ ቤት መመሪያ
ጉዳዩ፦ የኮቪድ-19 ክትባትን ይመለከታል። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ/ገንደባ ከምፓስ ተማሪዎች ክሊኒክ ከቀን 14/01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮቪድ-19 ክትባትን ስለሚሰጥ፤ ክትባቱን ያልወሰዳችሁ የተቋሙ ሠራተኞች እና ተማሪዎች ክትባቱን እንድትወስዱ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ያሳውቃል።
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም በሚከተሉት የማስተርስ እና ዶክትሬት ዲግሪ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ 1. College of Agriculture • PhD Program…… (በመደበኛ መርሃ-ግብር) √ PhD in Rural Development √ PhD in Agricultural Economics • MSc Programs……. (በመደበኛ እና …