WAGENINGEN UNIVERSITY & RESEARCH Stichting Wageningen Research Ethiopia To: WOLAITA SODO UNIVERSITY Subject: Call for MSc/MA. Research Fund Opportunity for Female Applicants Stichting Wageningen Research (SWR) Ethiopia is an international NGO based in Ethiopia. SWR Ethiopia is affiliated to Wageningen …
ዩኒቨርሲቲው “በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ” በተለያዩ የሙያ ብቃትና ምዘና ደረጃዎች የሚሰለጥኑ 200 ያህል የ2ኛ ዙር ሰልጣኞችን ተቀበለ። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በከተማ መሬትና ፕላን ዘርፍ በተለያዩ ደረጃዎች የስልጠናና የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መስጠት እንዲችል በ2014 ዓ.ም ፍቃድ ማግኘቱን ተከትሎ የስልጠና …
የዩኒቨርሲቲው ጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ ካውንስል የ2015 በጀት ዓመት የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል ። ___________________________________ የጤና ሳይንስና ሕክምና ኮሌጅ ካውንስል የ2015 በጀት ዓመት በየዘርፉ የተከናወኑ ቁልፍ ተግባራት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ግምገማዊ ውይይት ተካሂዷል ። በኮሌጁ በ2015 በጀት አመት …
ለዩኒቨርሲቲው ቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ አጠቃላይ ገለጻ ተደረገ። ተማሪዎች ለመውጫ ፈተናው በዕውቀትም ሆነ በሥነ-ልቦና ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው በመድረኩ ተጠቁሟል። __________________________________ በመጪው ሀምሌ ወር በኦንላይን የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ከ400 የሚበልጡ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች እንደሚወስዱ …
የዩንቨርሲቲው አስተዳደር ካውንስል የ2015 አጋማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ። ___________________________________ የወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ አስተዳደር ካውንስል በ2015 አጋማሽ ዓመት በየዘርፉ የተከናወኑ ቁልፍ ተግባራትን ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በማድመጥ ግምገማ አካሂዷል። በዩኒቨርሲቲው በተካሄደ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በ2015 አጋማሽ አመት በፕሬዝዳንት፣ በአካዳሚክ …
ዩኒቨርሲቲው «ከኬጂ ወደ ፒ.ኤች.ዲ» በሚል መሪ ቃል በ45 ሚሊዮን ብር አዳሪ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየገነባ ነው!! ___________________________________ የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ባስቀመጠው መሰረት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ45 ሚሊዮን ብር አዳሪ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየገነባ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና …
ዩኒቨርሲቲው በጀርመን ሀገር ከሚገኘው ከሳሃይ ሶላር (Sahay Solar) ኢንስቲትዩት ጋር በአጋርነት ሊሰራ መሆኑ ተገለጸ። ኢንስቲትዩቱ የፀሐይን ሀይል በመጠቀም በፀሃይ እና በታዳሽ ሃይል ልማት ላይ በስፋት የሚሰራ መሆኑ ተመላክቷል። ___________________________________ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በጀርመን ሀገር ከሚገኘው ከሳሃይ ሶላር ኢንስቲትዩት (Sahay Solar) …
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የ10ኛነት ደረጃ ማግኘቱ ተገለጸ። ___________________________________ “Webometrics Ranking of World Universities” የተሰኘ የበይነ መረብ ትስስር ገጽ በዓለም አቀፍ፣ በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ የሚገኙ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን (ዩኒቨርሲቲዎችን) በተለያዩ መስፈርቶች በማወዳደር ደረጃ/Rank በማውጣት ይታወቃል። ድህረ ገጹ በጥር …
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ የድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች (Postgraduate Academic Programs) «ዕውቀትን በተግባር» በሚል መሪ ቃል የሚታወቀው እንዲሁም በ2022 ዓ.ም «ቴክኖሎጂ መር የግብርና እና የጤና ልዕቀት ማዕከል» ለመሆን ራዕይ የሰነቀው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 87 የድህረ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች አሉት። በአጠቃላይ …
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ድግሪ) የሚሰጡ የትምህርት መርሃ ግብሮችን ያውቁ ኖሯል!? በ2022 ዓ.ም «ቴክኖሎጂ መር የግብርና እና የጤና ልዕቀት ማዕከል» ለመሆን ራዕይ የሰነቀው ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ 62 ያህል የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርሃ ግብሮች ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል። …








